የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር "ጊዜአዊ መታወቂያ" በሚል ሽፋን ግልፅ ባልሆነ መልኩ መታወቂያ መስጠተ መጀመሩን ሰምተናል። ማንኛዉም ዜጋ መታወቂያ የማግኘት መብት እንዳለውም እናምናለን! ነገር ግን መታወቂያ ማግኘት ያልቻሉ ሰዎች ማንነት መጣራት እንዳለበት እና ለዚህም ህዝብ የበኩሉን አስተወፅኦ ማድረግ እንዳለበት እናምናለን! ስለሆነም 1, የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግልፅነትን በጠበቀ መልኩ ድህረ ገፅ/Website ከፍቶ የተመዝጋቢዎችን ማንነት በየክፈለከተማና ወረዳ በተደራጀ መልኩ (ሙሉ ስም, ፎቶ, መለያ ቁጥር) አደራጅቶ ህዝብ እንዲመለከትና ጥቆማ እንዲሰጥ ማመቻቸት 2, ህገወጦችና በሌላ ቦታ የተመዘገቡ ሰዎ

0 votes
Yes (አዎ ሊደረግ ይገባ)
 
0% / 0 votes
No (አይ ችግር የለው)
 
0% / 0 votes


Click here to share poll on specific pages, user profiles or purchase votes!