ዶ/ር አብይ ለዚህ ሁሉ ህዝብ መፈናቀል፣ በዘግናኝ ሁኔታ መሞት ና ሰቆቃ ፤ ዘረኞችን ና ወንጀለኞችን በመሰብሰብ፤ የሚተባበሩትን አልሰማሁም አላየሁም በማለት በመቃለል፤ የሚፈልጉትን ሃሳብ በቄሮ በማስፈጸም፣ የአንድነት ሃይሉን በማሰር በመግደል ላሳዩት የስልጣን ቸልተኝነት ና ግልጽ ያልሆነ የመምራት ብቃት ከስልጣን መውረድ አለበት

4 votes
Yes
 
50% / 2 votes
No
 
25% / 1 vote
ራስን በፍጥነት አደራጅቶ መልካም ዝንባሌ ያላቸውን መደገፍ እንጂ አማራጭ ሳናዘጋጅ ይውረድ ማለት የኢትይጵያንና የኦርቶዶክስ ክርስትናን ለማጥፋት እንደመስራት ይቆጠራል፡
 
25% / 1 vote


Click here to share poll on specific pages, user profiles or purchase votes!