ነጃሺ ማተሚያ ቤት ለአንባቢያን ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን አዲስ አበባ መርካቶ ካለው መጽሐፍ መደብር በተጨማሪ ለአንባቢያን ምቹ የሆነ ቦታ ላይ አንድ መጽሐፍ መደብር መክፈት ይፈልጋል፡፡ አዲሱ መደብር የት አካባቢ ቢሆን ለአብዛኛው ተጠቃሚ ምቹ ይሆናል የሚለውን ለመወሰን የደንበኞቻችንን ፍላጎት ማወቅ አስፈላጊ በመሆኑ ከታች ከተጠቀሱት አካባቢዎች ለእርስዎ ይበልጥ ምቹ የሆነውን በመምረጥ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

0 votes
ፍልውሃ
 
0% / 0 votes
ፒያሳ
 
0% / 0 votes
ቤተል
 
0% / 0 votes
ሜክሲኮ
 
0% / 0 votes


Click here to share poll on specific pages, user profiles or purchase votes!