Viral Dashboard


Promote this poll: ነጃሺ ማተሚያ ቤት: ነጃሺ ማተሚያ ቤት ለአንባቢያን ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን አዲስ አበባ መርካቶ ካለው መጽሐፍ መደብር በተጨማሪ ለአንባቢያን ምቹ የሆነ ቦታ ላይ አንድ መጽሐፍ መደብር መክፈት ይፈልጋል፡፡ አዲሱ መደብር የት አካባቢ ቢሆን ለአብዛኛው ተጠቃሚ ምቹ ይሆናል የሚለውን ለመወሰን የደንበኞቻችንን ፍላጎት ማወቅ አስፈላጊ በመሆኑ ከታች ከተጠቀሱት አካባቢዎች ለእርስዎ ይበልጥ ምቹ የሆነውን በመምረጥ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Publish on Personal Profile

Publish your poll on your Wall and ask your friends to vote. This will be visible for all your friends coming to Facebook.

Direct link

Facebook Messenger